Discussion Papers
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ምሥረታና ዕድገት
2ኛ ዙር ቁጥር 4
Author: በትሩ አድማሴ, 2000 ዓ/ም
ይህ ፅሁፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ታሪክንና እድገትን አገልግሎቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ከጀመረበት ከ1886 ጀምሮ እስከ 1966 ማለትም ለ80 አመታት የነበረውን
...የኢንዱስትሪና የመንግሥት ሠራተኞች አስተዳደር እድገት
2ኛ ዙር ቁጥር 3
Author: አምባሳደር ተፈራ ኃ/ሥላሴ, 1999 ዓ/ም
ይህ ፅሑፍ በዋናነት የሚያነሳቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ሲኖሩት የመጀመሪያው የኢንዱስትሪ ሠራተኞች አስተዳደር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የመንግሥት መ/ቤቶች ሰራተኞች አስተዳደርን ነው፡፡ እነዚህንም ከአለም የስራ ድርጅት ድንጋጌዎች በመልማት ላይ ባሉ አገሮች በተለይ ከአፍሪካ አገሮች ተሞክሮ ጋር በማነፃፀር የቀረበ ነው፡፡
...በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ታሪካዊ ሂደት፣ ነባራዊ ሁኔታና የወደፊቱ ስጋት
2ኛ ዙር ቁጥር 2
Author: ጠና አበረ, 1999 ዓ/ም
ይህ ፅሁፍ የወባ በሽታን አስከፊነትና ከጥንቱም በሽታውን ለመቆጣጠር ስለተደረጉ ጥረቶች፣ ስላጋጠሙ እንከኖች የበሽታውን የወደፊት ስጋት እንዲሁም ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ያሳየና ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ ነው፡፡
...አንጋፋው የኢንቨስትመንትና የግሉ ክፍለ-ኤኮኖሚ ተዋናይ
2ኛ ዙር ቁጥር 1
Author: ተካ ኤገኖ, 1999 ዓ/ም
አንጋፋው የኢንቨስትመንትና የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ተዋናይ አቶ ተካ ኤገኖ በህይወት ዘመናቸው ያካበቱትን የንግድ ልምዳቸውን፣ አጋጥሟቸው የነበሩትን ውጣውረዶች በዚህም ሳይበገሩ ስላገኙት ስኬት ለተሳታፊዎች ያቀረቡበት ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ፡፡
...አዲስ አበባን ለማሳደግ በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ-መንግስት የተደረገ ጥረት (በተካፋይ አይን)
Author: ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ, 2001 ዓ/ም
በዚህ ፅሁፍ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤትንና አዲስ አበባን ለማሳደግ የተደረጉ ጥረቶችን በዚሁም ኢንጅነር ጌታቸው የራሳቸው አስተዋፅኦ ምን ይመስል እንደነበር የ1966 አብዮትም ያመጣውን ስር ነቀል ለውጥ እንድንገነዘብ ያደረጉበት ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ፡፡
...