FSS Publications
የባንክ እድገት ለአገሪቱ ልማት ያደረገው አስተዋጽኦ
2ኛ ዙር ቁጥር 5
Author: ተፈራ ደግፌ, 2000 ዓ/ም
አንጋፋው የባንክ ባለሞያ አቶ ተፈራ ደግፌ በዚህ ፅሁፋቸው የባንክ ስርዓትን አጀማመርና እድገቱ ከጅምሩ እስከ አብዮቱ ፍንዳታ ድረስ አገልግሎቱም ለኢትዮጵያ እድገት ያደረገውን...
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ምሥረታና ዕድገት
2ኛ ዙር ቁጥር 4
Author: በትሩ አድማሴ, 2000 ዓ/ም
ይህ ፅሁፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ታሪክንና እድገትን አገልግሎቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ከጀመረበት ከ1886 ጀምሮ እስከ 1966 ማለትም ለ80 አመታት የነበረውን
የኢንዱስትሪና የመንግሥት ሠራተኞች አስተዳደር እድገት
2ኛ ዙር ቁጥር 3
Author: አምባሳደር ተፈራ ኃ/ሥላሴ, 1999 ዓ/ም
ይህ ፅሑፍ በዋናነት የሚያነሳቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ሲኖሩት የመጀመሪያው የኢንዱስትሪ ሠራተኞች አስተዳደር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የመንግሥት መ/ቤቶች ሰራተኞች አስተዳደርን ነው፡፡...
Volume 3 No. 2
July 2001
...