Consultation paper on poverty No 4.
Editor: Meheret Ayenew ed., 2001
በአገራችን በኢትዮጵያ የሚታየው የድህነት መጠንና ስፋት በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከችግሩ ስፋትና አንገብጋቢነት አንፃር መንግሥት ብቻውን ሊወጣው አይችልም፡፡