Editor: Zerihun Mohammed, 2015
ወጣቱ ለውጥን ለመቀበል ዝግጁ የሆነ ብሩህ አእምሮ ባለቤት በመሆኑ አገር ገንቢ፣ ፈጣሪና ለውጥ አምጪ ኃይል እንደሆነ ይታመናል። ወጣቱ የማይሳተፍበት የኢኮኖሚ መስክ፣ የማኅበራዊ ኑሮ ዘርፍና የፖለቲካ እንቅስቃሴ የለም ማለት ይቻላል።