Discussion Papers
The Social Dimensions of Poverty
Consultation paper on poverty No 1.
Editor: Meheret Ayenew ed., Pub. Year: 2001
This is the first issue of the Consultation Papers Series that the Forum for Social Studies (FSS) published on the problems of poverty and poverty reduction in Ethiopia.
...ድርቅንና ረሀብን ለመቋቋም የተደረጉ እንቅስቃሴዎች (1966-1983) ቁጥር 1
Author: ሽመልስ አዱኛ, 1997 ዓ/ም
የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ከተቋቋመበት ከ1966 ጀምሮ ለሚቀጥሉት አስር ያህል ዓመታት በድርቅና በረሀብ የተጎዱ ሰዎችን ሕይወት ለማዳን፣ መልሶ ለማቋቋምና ለምግብ ዕጥረት ዘላቂ መፍትሔ ለመፍጠር የተደረገውን ጥረት የሚያስረዳ የውይይት ጽሑፍ፡፡
...በደ/ብ/ብ/ህ ክልል የተደረገ የሥርዓተ-ፆታ ፖሊሲ ውይይት
የሥርዓተ-ፆታ ፖሊሲ ውይይት፡ ቁጥር 6
E ditor: እሸቱ በቀለ
ከክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ያለውን ግንኙነት፣ እንዲሁም በአማራ ክልል ስላለው ተሞክሮ የሚተነትኑ ለውይይት
...ድርቅንና ረሀብን ለመቋቋም የተደረጉ እንቅስቃሴዎች (1966-1983)
Editor: Shiferaw Bekele, 1997 E.C
የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ከተቋቋመበት ከ1 9 6 6 ጀምሮ ለሚቀጥሉት አስር ያህል ዓመታት በድርቅና በረሀብ የተጎዱ
ሰዎችን ሕይወት ለማዳን፣ መልሶ ለማቋቋምና ለምግብ ዕጥረት ዘላቂ መፍትሔ ለመፍጠር የተደረገውን ጥረት የሚያስረዳ የውይይት ጽሑፍ፡፡