Discussion Papers
National Air Carriers as Catalysts for Development: The Case of Ethiopian Airlines ( No. 5 )
Author: Semret Medhane, Pub. Year: 2006
In this panel presentation, the author, the first Ethiopian General Manager of Ethiopian Airlines, recounts its growth and expansion, and its role as a catalyst of national development.
...ጆርናሊዝምና ዕድገት በኢትዮጵያ፤ የግል ትዝታዎች ከ1952 ጀምሮ (ቁጥር 4)
Author: ነጋሽ ገብረ ማርያም, 1998 ዓ/ም
አንጋፋው ጋዜጠኛ በዚህ ሙያ ሠልጥነው ሥራውን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ያገኙትን ተሞክሮ፣ በአገሪቱ ውስጥ በየጊዜው ስለሚታየው የሚዲያ አሰራር ሁኔታና በጋዜጠኝነት ሥራ ላይ ያጋጥሙ ስለነበሩት ችግሮች የተገነዘቡትን የሚያወጋ ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡
...Government, Donors and Poverty Reduction in Ethiopia
Consultation Paper On Poverty: No. 6
Editor: Meheret Ayenew, Pub. Year: 2002
The focus of discussion of FSS’ Series of Poverty Dialogues has been the Interim Poverty Reduction Strategy Paper (I-PRSP),
...ትምህርት፣ ባሕልና ዕድገት፤ የትዝታ ጉዞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እስከ ዓለም ዓቀፍ የኤኮኖሚ ተቋማት (1948-1996) (ቁጥር 3)
Author: አስፋው ዳምጤ, 1998 ዓ/ም
ደራሲው በልጅነት፣ በተማሪነት፣ በጎልማሳነትና በአገር ውስጥና በውጭ አገርም በሥራ ዓለም ያዩትን፣ የሰሙትንና ያጋጠማቸውን የሚያወጉበትና ያለፉበትን ሕብረተሰብ ባሕል፣ አኗኗርና፣ አመለካከት የሚተርኩበት ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡
...The Private Sector and Poverty Reduction
Consultation Paper On Poverty: No. 5
በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን በገጠርና በከተማ ያለው የድህነት መጠንና ስፋት በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ይኸን ችግር ለመቅረፍ የሁሉንም ርብርቦሽ
...