Books
ባህልና ልማት በኢትዮጵያ
Editor: ሺፈራው በቀለ, 2004 ዓ.ም.
ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የባህልና ልማትን ትስስር በተመለከተ ተከታታይ ሕዝባዊ ውይይቶች አካሂዷል፡፡ እነዚህ በየሁለት ወሩ የተደረጉ ውይይቶች አሥራ ሁለት ሲሆኑ ከመጋቢት 2001 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥር 2003 ዓ.ም. ድረስ ዘልቀዋል፡፡
Download PDF
...Civil Society at the Crossroads Challenges and Prospects in Ethiopia
Editor: Taye Assefa, Bahru Zewde, 2010
This book is the first of its kind on Ethiopian civil society. It presents reflections and reviews of civil society, its evolution and diversification, role and status, operational environment, and legal and policy challenges in Ethiopia,
...የአየር ንብረት ለውጥ፤ የአካባቢ ጥበቃና የዘላቂ ልማት ትስስር በኢትዮጵያ
Editor: አለባቸው አደም, 2004 ዓ.ም.
የአየር ንብረት ለውጥ ዘላቂ ልማትን የሚፈታተን ችግር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአብዛኛው የተመሠረተው በተፈጥሮ ሃብትና ወቅቱን ጠብቆ በሚመጣ ዝናብ ላይ ከመሆኑ አንፃር፤ የአየር ንብረት ለውጥ የሚፈጥረው ጫና ከፍተኛ ነው፡፡
...