Author: ነጋሽ ገብረ ማርያም, 1998 ዓ/ም

አንጋፋው ጋዜጠኛ በዚህ ሙያ ሠልጥነው ሥራውን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ያገኙትን ተሞክሮ፣ በአገሪቱ ውስጥ በየጊዜው ስለሚታየው የሚዲያ አሰራር ሁኔታና በጋዜጠኝነት ሥራ ላይ ያጋጥሙ ስለነበሩት ችግሮች የተገነዘቡትን የሚያወጋ ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡

Download PDF