ትምህርት፣ ባሕልና ዕድገት፤ የትዝታ ጉዞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እስከ ዓለም ዓቀፍ የኤኮኖሚ ተቋማት (1948-1996) (ቁጥር 3)
ትምህርት፣ ባሕልና ዕድገት፤ የትዝታ ጉዞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እስከ ዓለም ዓቀፍ የኤኮኖሚ ተቋማት (1948-1996) (ቁጥር 3)

Author: አስፋው ዳምጤ, 1998 ዓ/ም

ደራሲው በልጅነት፣ በተማሪነት፣ በጎልማሳነትና በአገር ውስጥና በውጭ አገርም በሥራ ዓለም ያዩትን፣ የሰሙትንና ያጋጠማቸውን የሚያወጉበትና ያለፉበትን ሕብረተሰብ ባሕል፣ አኗኗርና፣ አመለካከት የሚተርኩበት ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡

Download PDF