by adminFSS | Feb 1, 2011
2ኛ ዙር ቁጥር 5 Author: ተፈራ ደግፌ, 2000 ዓ/ም አንጋፋው የባንክ ባለሞያ አቶ ተፈራ ደግፌ በዚህ ፅሁፋቸው የባንክ ስርዓትን አጀማመርና እድገቱ ከጅምሩ እስከ አብዮቱ ፍንዳታ ድረስ አገልግሎቱም ለኢትዮጵያ እድገት ያደረገውን አስተዋፅኦ ባንኩም ያጋጠመውን ችግሮችና ስኬቱን ያሳየናል፡፡ Download...
by adminFSS | Jan 31, 2011
2ኛ ዙር ቁጥር 4 Author: በትሩ አድማሴ, 2000 ዓ/ም ይህ ፅሁፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ታሪክንና እድገትን አገልግሎቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ከጀመረበት ከ1886 ጀምሮ እስከ 1966 ማለትም ለ80 አመታት የነበረውን Download...
by adminFSS | Jan 31, 2011
September 2001 Download PDF
by adminFSS | Jan 30, 2011
2ኛ ዙር ቁጥር 3 Author: አምባሳደር ተፈራ ኃ/ሥላሴ, 1999 ዓ/ም ይህ ፅሑፍ በዋናነት የሚያነሳቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ሲኖሩት የመጀመሪያው የኢንዱስትሪ ሠራተኞች አስተዳደር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የመንግሥት መ/ቤቶች ሰራተኞች አስተዳደርን ነው፡፡ እነዚህንም ከአለም የስራ ድርጅት ድንጋጌዎች በመልማት ላይ ባሉ አገሮች በተለይ ከአፍሪካ አገሮች ተሞክሮ ጋር በማነፃፀር የቀረበ ነው፡፡ Download...
by adminFSS | Jan 30, 2011
July 2001 Download PDF
Recent Comments