by adminFSS | Jan 24, 2011
Author: አስፋው ዳምጤ, 1998 ዓ/ም ደራሲው በልጅነት፣ በተማሪነት፣ በጎልማሳነትና በአገር ውስጥና በውጭ አገርም በሥራ ዓለም ያዩትን፣ የሰሙትንና ያጋጠማቸውን የሚያወጉበትና ያለፉበትን ሕብረተሰብ ባሕል፣ አኗኗርና፣ አመለካከት የሚተርኩበት ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡ Download...
by adminFSS | Jan 23, 2011
Author: ዘውዴ ገ/ሥላሴ, 1997 ዓ/ም የዚህ ጽሑፍ ትኩረት የግብፁ የአስዋን ግድብ ፕሮጀክት ይፋ ከሆነበት ከ1947 ዓ/ም ጀምሮ የዐባይ ሸለቆ ጥናት እስከተከናወነበት እስከ 1956 ዓ/ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ በዐባይ ወንዝና ተፋሰሱ ላይ Download...
by adminFSS | Jan 22, 2011
Author: Zewde G /Sellassie, 2006 This is a panel presentation that describes Ethiopia’s efforts and the challenges it faced to protect its interests and utilize the water resources of the Blue Nile Download...
by adminFSS | Jan 19, 2011
Author: ሽመልስ አዱኛ, 1997 ዓ/ም የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ከተቋቋመበት ከ1966 ጀምሮ ለሚቀጥሉት አስር ያህል ዓመታት በድርቅና በረሀብ የተጎዱ ሰዎችን ሕይወት ለማዳን፣ መልሶ ለማቋቋምና ለምግብ ዕጥረት ዘላቂ መፍትሔ ለመፍጠር የተደረገውን ጥረት የሚያስረዳ የውይይት ጽሑፍ፡፡ Download...
by adminFSS | Jan 18, 2011
Editor: Shiferaw Bekele, 1997 E.C የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ከተቋቋመበት ከ1 9 6 6 ጀምሮ ለሚቀጥሉት አስር ያህል ዓመታት በድርቅና በረሀብ የተጎዱ ሰዎችን ሕይወት ለማዳን፣ መልሶ ለማቋቋምና ለምግብ ዕጥረት ዘላቂ መፍትሔ ለመፍጠር የተደረገውን ጥረት የሚያስረዳ የውይይት ጽሑፍ፡፡ Download...
Recent Comments