by adminFSS | Jan 29, 2011
2ኛ ዙር ቁጥር 2 Author: ጠና አበረ, 1999 ዓ/ም ይህ ፅሁፍ የወባ በሽታን አስከፊነትና ከጥንቱም በሽታውን ለመቆጣጠር ስለተደረጉ ጥረቶች፣ ስላጋጠሙ እንከኖች የበሽታውን የወደፊት ስጋት እንዲሁም ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ያሳየና ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ ነው፡፡ Download...
by adminFSS | Jan 28, 2011
2ኛ ዙር ቁጥር 1 Author: ተካ ኤገኖ, 1999 ዓ/ም አንጋፋው የኢንቨስትመንትና የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ተዋናይ አቶ ተካ ኤገኖ በህይወት ዘመናቸው ያካበቱትን የንግድ ልምዳቸውን፣ አጋጥሟቸው የነበሩትን ውጣውረዶች በዚህም ሳይበገሩ ስላገኙት ስኬት ለተሳታፊዎች ያቀረቡበት ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ፡፡ Download...
by adminFSS | Jan 27, 2011
Author: ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ, 2001 ዓ/ም በዚህ ፅሁፍ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤትንና አዲስ አበባን ለማሳደግ የተደረጉ ጥረቶችን በዚሁም ኢንጅነር ጌታቸው የራሳቸው አስተዋፅኦ ምን ይመስል እንደነበር የ1966 አብዮትም ያመጣውን ስር ነቀል ለውጥ እንድንገነዘብ ያደረጉበት ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ፡፡ Download...
by adminFSS | Jan 26, 2011
Author: Semret Medhane, Pub. Year: 2006 In this panel presentation, the author, the first Ethiopian General Manager of Ethiopian Airlines, recounts its growth and expansion, and its role as a catalyst of national development. Download...
by adminFSS | Jan 25, 2011
Author: ነጋሽ ገብረ ማርያም, 1998 ዓ/ም አንጋፋው ጋዜጠኛ በዚህ ሙያ ሠልጥነው ሥራውን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ያገኙትን ተሞክሮ፣ በአገሪቱ ውስጥ በየጊዜው ስለሚታየው የሚዲያ አሰራር ሁኔታና በጋዜጠኝነት ሥራ ላይ ያጋጥሙ ስለነበሩት ችግሮች የተገነዘቡትን የሚያወጋ ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡ Download...
Recent Comments