የአየር ንብረት ለውጥ፤ የአካባቢ ጥበቃና የዘላቂ ልማት ትስስር በኢትዮጵያ

Editor: አለባቸው አደም, 2004 ዓ.ም. የአየር ንብረት ለውጥ ዘላቂ ልማትን የሚፈታተን ችግር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአብዛኛው የተመሠረተው በተፈጥሮ ሃብትና ወቅቱን ጠብቆ በሚመጣ ዝናብ ላይ ከመሆኑ አንፃር፤ የአየር ንብረት ለውጥ የሚፈጥረው ጫና ከፍተኛ ነው፡፡ Download...

ባህልና ልማት በኢትዮጵያ

Editor: ሺፈራው በቀለ, 2004 ዓ.ም. ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የባህልና ልማትን ትስስር በተመለከተ ተከታታይ ሕዝባዊ ውይይቶች አካሂዷል፡፡ እነዚህ በየሁለት ወሩ የተደረጉ ውይይቶች አሥራ ሁለት ሲሆኑ ከመጋቢት 2001 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥር 2003 ዓ.ም. ድረስ ዘልቀዋል፡፡ Download...