ዘመናዊ ትምህርት በቅድመ አብዮት ኢትዮጵያ

2ኛ ዙር ቁጥር 7 Author: ከበደ ፍሬሰንበት, 2001 ዓ/ም ይህ ጽሁፍ የዘመናዊ ትምህርትን ታሪክ በአፄ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ፣ ከኢጣልያን ወረራ በኋላም አፄ ኃይለሥላሴ በዘመናቸው ዘመናዊ ትምህርትን Download...

አንጋፋው የኢንቨስትመንትና የግሉ ክፍለ-ኤኮኖሚ ተዋናይ

2ኛ ዙር ቁጥር 1 Author: ተካ ኤገኖ, 1999 ዓ/ም አንጋፋው የኢንቨስትመንትና የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ተዋናይ አቶ ተካ ኤገኖ በህይወት ዘመናቸው ያካበቱትን የንግድ ልምዳቸውን፣ አጋጥሟቸው የነበሩትን ውጣውረዶች በዚህም ሳይበገሩ ስላገኙት ስኬት ለተሳታፊዎች ያቀረቡበት ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ፡፡ Download...

በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ታሪካዊ ሂደት፣ ነባራዊ ሁኔታና የወደፊቱ ስጋት

2ኛ ዙር ቁጥር 2 Author: ጠና አበረ, 1999 ዓ/ም ይህ ፅሁፍ የወባ በሽታን አስከፊነትና ከጥንቱም በሽታውን ለመቆጣጠር ስለተደረጉ ጥረቶች፣ ስላጋጠሙ እንከኖች የበሽታውን የወደፊት ስጋት እንዲሁም ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ያሳየና ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ ነው፡፡ Download...

የባንክ እድገት ለአገሪቱ ልማት ያደረገው አስተዋጽኦ

2ኛ ዙር ቁጥር 5 Author: ተፈራ ደግፌ, 2000 ዓ/ም አንጋፋው የባንክ ባለሞያ አቶ ተፈራ ደግፌ በዚህ ፅሁፋቸው የባንክ ስርዓትን አጀማመርና እድገቱ ከጅምሩ እስከ አብዮቱ ፍንዳታ ድረስ አገልግሎቱም ለኢትዮጵያ እድገት ያደረገውን አስተዋፅኦ ባንኩም ያጋጠመውን ችግሮችና ስኬቱን ያሳየናል፡፡ Download...