የኢንዱስትሪና የመንግሥት ሠራተኞች አስተዳደር እድገት

2ኛ ዙር ቁጥር 3 Author: አምባሳደር ተፈራ ኃ/ሥላሴ, 1999 ዓ/ም ይህ ፅሑፍ በዋናነት የሚያነሳቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ሲኖሩት የመጀመሪያው የኢንዱስትሪ ሠራተኞች አስተዳደር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የመንግሥት መ/ቤቶች ሰራተኞች አስተዳደርን ነው፡፡ እነዚህንም ከአለም የስራ ድርጅት ድንጋጌዎች በመልማት ላይ ባሉ አገሮች በተለይ ከአፍሪካ አገሮች ተሞክሮ ጋር በማነፃፀር የቀረበ ነው፡፡ Download...

የኢትዮጵያ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ አጀማመርና ሂደት (ከነፃነት እስከ አብዮት)

2ኛ ዙር ቁጥር 6 Author: አምባሳደር ጥሩነህ ዜና, 1999 ዓ/ም የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ ከ1941-74 ዓ.ም. ባለው ጊዜ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ዲፕሎማሲ ምን ይመስል እንደነበርና በተለያዩ ጊዜያት ሀያላን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የነበራቸውን Download...

LAND TO INVESTORS: Large-Scale Land Transfers in Ethiopia

Author: Dessalegn Rahmato, 2011 Under its program of land investments, the Ethiopian government has leased out huge tracts of land to domestic and foreign investors on terms that are highly favorable to both but particularly to foreign ones. Download...

Gender and Economic Policy

Gender Policy Dialogues Series Paper: No.1 Editor: Zenebework Tadesse, ed. Panel pres ntations dealing with the issues of gender disaggregated data in national Download PDF