ትምህርት፣ ባሕልና ዕድገት፤ የትዝታ ጉዞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እስከ ዓለም ዓቀፍ የኤኮኖሚ ተቋማት (1948-1996) (ቁጥር 3)

Author: አስፋው ዳምጤ, 1998 ዓ/ም ደራሲው በልጅነት፣ በተማሪነት፣ በጎልማሳነትና በአገር ውስጥና በውጭ አገርም በሥራ ዓለም ያዩትን፣ የሰሙትንና ያጋጠማቸውን የሚያወጉበትና ያለፉበትን ሕብረተሰብ ባሕል፣ አኗኗርና፣ አመለካከት የሚተርኩበት ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡ Download...

ጆርናሊዝምና ዕድገት በኢትዮጵያ፤ የግል ትዝታዎች ከ1952 ጀምሮ (ቁጥር 4)

Author: ነጋሽ ገብረ ማርያም, 1998 ዓ/ም አንጋፋው ጋዜጠኛ በዚህ ሙያ ሠልጥነው ሥራውን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ያገኙትን ተሞክሮ፣ በአገሪቱ ውስጥ በየጊዜው ስለሚታየው የሚዲያ አሰራር ሁኔታና በጋዜጠኝነት ሥራ ላይ ያጋጥሙ ስለነበሩት ችግሮች የተገነዘቡትን የሚያወጋ ለውይይት የቀረበ ጽሑፍ፡፡ Download...

አዲስ አበባን ለማሳደግ በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ-መንግስት የተደረገ ጥረት (በተካፋይ አይን)

Author: ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ, 2001 ዓ/ም በዚህ ፅሁፍ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤትንና አዲስ አበባን ለማሳደግ የተደረጉ ጥረቶችን በዚሁም ኢንጅነር ጌታቸው የራሳቸው አስተዋፅኦ ምን ይመስል እንደነበር የ1966 አብዮትም ያመጣውን ስር ነቀል ለውጥ እንድንገነዘብ ያደረጉበት ለውይይት የቀረበ ፅሁፍ፡፡ Download...