Media

This article  by Ephrem Berhanu deals with the issue of reproductive health, which was one of the issues covered under the youth capabilities domain.ይህ የመጀመርያ ክፍል በኤፍሬም ብርሀኑ የተዘጋጀ ሲሆን በፕሮጀክቱ የወጣቶች አቅም በተሰኘው የጥናት ክልል ስር የወጣቶች የሥነ ተዋልዶ ጤና ጉዳይ ላይ የሚያተኩር ነው።

https://fss-ethiopia.org/wp-content/uploads/2024/07/Article-01-2.pdf

 

 

Elsabet Mengestu’s article explores the socio-economic and psychological challenges faced by female wage laborers who work in the Industrial Parks in Ethiopia, particularly Addis Ababa Bole Lemi Industrial Park, , and forwards policy recommendations to alleviate them.

ይህ በኤልሳቤጥ መንግስቱ የተዘጋጀው ጽሑፍ በኢንዱስትሪ ፓርክ በተለይ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኙ ሴት የፋብሪካ ሠራተኞች ከሥራቸው አንፃር የሚደርስባቸውን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሥነልቡናዊ ጫና እንዲሁም ተደራጅተው መብታቸውን ለማስከበርት ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ አንፃር የሚደርስባቸውን ጫና ይዳስሳል። በመጨረሻም ሊወሰዱ ስለሚገባቸው የማስተካከያ እርምጃዎችና የፖሊሲና የሕግ ጉዳዮች አቅጣጫ ይሰጣል።

https://fss-ethiopia.org/wp-content/uploads/2024/07/Article-01-2.pdf

 

This Tegegn G/Egzabher’s article focuses on Housing from the City of Systems domain,, one of the three domains on which the ACRC Research Uptake was conducted.

ይህ በተገኝ ገብረ እግዚኣብሄር (ፕሮፌሰር)  የተዘጋጀው ፅሁፍ ከፕሮጄክቱ አንዱ በሆነው የቤቶች ጓዳይ ጥናት ክልል ሥር የተገኘና በአዲስ አበባ ከተማ አግልግሎቶች ዙርያ ያለበት ሁኔታ ላይ የሚያተኩር ሲሆነ ልችግሮቹም የመፍትሄ አቅጣጫንም ያካፍላል።

https://fss-ethiopia.org/wp-content/uploads/2024/07/Article-031.pdf

 

This article by Abera Weldekidan deals with the subject of Research Uptake and provides a conceptual understanding about the approach to influence policy and also summarizes the activities performed under the project implemented by FSS in in partnership with ACRC.

በአበራ ወልደኪዳን የተዘጋጀውይህ ክፍልሪሰርች አፕቴክ ስለተባለው የጥናት ፕሮጄክት ምንነት መጠነኛ ግንዛቤ ለመስጠትና በዚህ መንገድ አተገባበር ዙርያ የድርጅቱን ተሞክሮ ለማካፈል ይሞከራል፡

https://fss-ethiopia.org/wp-content/uploads/2024/07/Article-042.pdf