ባህልና ልማት በኢትዮጵያ
ባህልና ልማት በኢትዮጵያ

Editor: ሺፈራው በቀለ, 2004 ዓ.ም.

ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የባህልና ልማትን ትስስር በተመለከተ ተከታታይ ሕዝባዊ ውይይቶች አካሂዷል፡፡ እነዚህ በየሁለት ወሩ የተደረጉ ውይይቶች አሥራ ሁለት ሲሆኑ ከመጋቢት 2001 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥር 2003 ዓ.ም. ድረስ ዘልቀዋል፡፡

Download PDF