ይህ የሬድዮ ፕሮግራም በሴቶች ላይ በሚደርስ ፆታዊ ጥቃት ዙሪያ ከተጎጂዎቹ አንደበት እና የባለሙያዎችን ምክርና አስተያየት አካቶ የተዘጋጀ የሬድዮ ፕሮግራም ክፍል 2 ነው፡፡