ይህ የሬድዮ ፕሮግራም የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ሴቶች ላይ ያስከተለው የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖዎች ዙርያ በተካሄደ ጥናት ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ የራድዮ ፕሮግራም ነው፡፡ ክፍል 2