Author: ሽመልስ አዱኛ, 1997 ዓ/ም

የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ከተቋቋመበት ከ1966 ጀምሮ ለሚቀጥሉት አስር ያህል ዓመታት በድርቅና በረሀብ የተጎዱ ሰዎችን ሕይወት ለማዳን፣ መልሶ ለማቋቋምና ለምግብ ዕጥረት ዘላቂ መፍትሔ ለመፍጠር የተደረገውን ጥረት የሚያስረዳ የውይይት ጽሑፍ፡፡

Download PDF